#business
ሰላም ቤተሰብ ከቻይና ወደ ኢትዮጵያ እቃ ለማስመጣት ፕሮሰሱን ምታውቁ ካላችሁ ለማስመጣት ፈልጌ ነበር
Sep 06, 20243 engagements
ሰላም ቤተሰብ ከቻይና ወደ ኢትዮጵያ እቃ ለማስመጣት ፕሮሰሱን ምታውቁ ካላችሁ ለማስመጣት ፈልጌ ነበር
Sep 06, 2024ሰላም ውደ ደንበኞቻችን የፈለጉትን እካ ለማዘዝ ከስር የተዘረዘሩትን ይከተሉ 1.የፈለጉትን የእካ ፎቶ ይላኩ 📷 @xiyade 2.ሚፈልጉትን ሳይዝ እና ከለር ይላኩ📏 3.50% ቅድመ ክፍያ ለበለጠ መረጃ እኔን ያነጋግሩኝ @xiyade ትዕዛዞ የምንቀበለው ቀብድ የተከፈለባቸውን ብቻ ነው❗ እቃውን ባዘዙ ከ15 እስከ 25ቀን ወስጥ ይደርሶታል።
Sep 07, 2024