Wha amko yemeyaz chlota alew enji kebzat antsar bzu ymetal tnsh ymetal aydelem bcha whan gn amko yemeyaz chlotaw keftegna nw ቅንጣጢቶቹ betam dekak slehonu
Sep 06, 2024Wha amko yemeyaz chlota alew enji kebzat antsar bzu ymetal tnsh ymetal aydelem bcha whan gn amko yemeyaz chlotaw keftegna nw ቅንጣጢቶቹ betam dekak slehonu
Sep 06, 2024ቀይ አፈር ጥቁር አፈር ብሎ መወሰን ይከብዳል። Rather ቀይም ይሁን ጥቁር የአፈሩ ዓይነት እና አፈሩ የሚገኝበት ቦታ(የሀገራችን ክፍል) ይወስናል። However, ቀይ አፈር dominantly በምእራቡ ሃገራችን ክፍል የሚያካልል ሲሆን ብዙ ጊዜ የሚያሳየው high Iron መጠን እንዳለው ነው። They are just like normal soil, ውሃ አይመጡም፣ ጠንከር ያለ ጭቃ ይሆናል፥ ከእበት ጋር ሳይደባለቅ የጭቃ ግድግዳ ይሰራል። ከሁሉ የሚያስጠላው ነገር ግን ጫማ ወይም ነጭ ነገር የሚይዝ ከሆነ እና የዛኔውኑ ካላጠብቀው መንችኮ ይቀራል።
Sep 06, 2024አይ ብዙ ውሃ አይመጣም 👀
Sep 06, 2024ስለ ቀይ አፈር ሀገር ነዉ ወይስ ስለ አፈር ነዉ የወራከዉ?
Sep 06, 2024ጥቁር አፈር ይተፋል ያለህ ማነው😂
Sep 06, 2024