Asker00119
#education
አንባብያን ኦሮማይ መጽሐፍ ላይ ያለችውን ፊያሜታን እስኪ እንደየ ራሳችሁ ስሜት ግለጹልኝ
Sep 05, 202410 engagements
አንባብያን ኦሮማይ መጽሐፍ ላይ ያለችውን ፊያሜታን እስኪ እንደየ ራሳችሁ ስሜት ግለጹልኝ
Sep 05, 2024ንፁህ ልብ የዋህ ማንነት መቼም የማረሳት ሴት ናት። የሴት ልጄን ስም ፊያሜታ ብያታለሁ
Sep 06, 2024ውብ, ተፈቃሪ, ለፍቅር መስዕዋትነት የምትከፍል, እየሳቀች 'አንተ ደደብ' የምትል, ደደብ የምትለው እኮ ፍቅሯንም ስትገልፅ ነው።
Sep 06, 2024አሁን ያለችዋ ሚስቴ ናት የኔ ፊያሜታ። ንፁህ እና እውነተኛዋ ሴት
Sep 06, 2024Selfish and selfless Cheater and loyal Tekarno yemolabat set nat
Sep 07, 2024Andun mannetuan fiyametan stabat specially mitayh bahriwa yetu new
Sep 07, 2024Yishe setu leka yihenin eyanebebe new simun fiyameta eyale yemijajalew zegugn ahunis
Sep 06, 2024መጻሓፉን ላኩልኝ እስቲ ላንብበው ሳስበው አሪፍ እየመሰለኝ ነው
Sep 06, 2024