AQ_T57
#personal
የቅርብ የምትሉት ሰው ዝምታችሁን ና ትዕግስታችሁን ተማምኖ ከመጠን በላይ ተብቶባችሁ ጠግቦባችሁ አናታችሁ ላይ ወጥቶ ያቃል 😡 ከገጠማችሁ እንዴትስ አለፋችሁ?
Sep 05, 20247 engagements
የቅርብ የምትሉት ሰው ዝምታችሁን ና ትዕግስታችሁን ተማምኖ ከመጠን በላይ ተብቶባችሁ ጠግቦባችሁ አናታችሁ ላይ ወጥቶ ያቃል 😡 ከገጠማችሁ እንዴትስ አለፋችሁ?
Sep 05, 2024Set boundaries my dear , we often think being easy for people will make them stay when it doesn't in reality.
Sep 05, 2024ልክ ነህ አሉ ዝም ብለህም ታግሰህም ማይፋቱ ፒፕሎች እነዚህን ምንም ሳትላቸው ስታገኛቸው ሰላም በላቸው ያንተ ትዕግስት >የነሱ ትዕግስትህን የመፈታተን ቀመር እንደሆነ አሳያቸው🤌
Sep 05, 2024ምን ማድረግ ይቻላል ማልቀስም አይሻል 😅 ያው መተው ነዋ
Sep 05, 2024የቅርብ ስለሆነ ልነግረው እሞክራለሁ አይ አሻፈረኝ አላስተካክልም ካለ ደግሞ እዛው በፀበልህ ብዬ እለየዋለሁ🚶♀
Sep 05, 2024Manabatu selhon nw anate lay yemiwetaw ashkentera nw kehiwote yemasewetak keld
Sep 05, 2024ቂጡን በሳንጃ...
Sep 05, 2024በጭራሽ እዛዉ ነዉ ማናግረዉ ''ሆድ ይፍጀዉ'' እያላቹ ነዉ ሌላ ጣጣ ዉስጥ የምገቡት
Sep 09, 2024