#religion
እስኪ በየትኛውም ሀይማኖት ውስጥ የነበራችሁ እና ከአጋንንት(ጅኒ፣ሰይጣን፣ሸይጧን፣አይነጥላ)እስራት የተፈወሳችሁ ሰዎች እስኪ ልምዳችሁን አካፍሉን። እንዴት ዳናችሁ: በስንት ጊዜ ለቀቃችሁ : አሁንም አልፎ አልፎ ይመጣል ወይ? የት ዳናችሁ? እርግጠኛ ነኝ ለብዙ ሰው የሚጠቅም ሀሳብ ነው።
Sep 05, 20246 engagements
እስኪ በየትኛውም ሀይማኖት ውስጥ የነበራችሁ እና ከአጋንንት(ጅኒ፣ሰይጣን፣ሸይጧን፣አይነጥላ)እስራት የተፈወሳችሁ ሰዎች እስኪ ልምዳችሁን አካፍሉን። እንዴት ዳናችሁ: በስንት ጊዜ ለቀቃችሁ : አሁንም አልፎ አልፎ ይመጣል ወይ? የት ዳናችሁ? እርግጠኛ ነኝ ለብዙ ሰው የሚጠቅም ሀሳብ ነው።
Sep 05, 2024ለማንም ሰው የዳነ ሰው አይናገርም። Because the exoricism process won't allow it
Sep 05, 2024ማለት ይረሱታል ነው?🤔 ወይስ ተገስፀው ነው እንዳያወሩ? ቢናገሩ እኮ ለኛ ተጠራጣሪዎችም ምናልባት ስለመለኮት መኖር አንዳች ፍንጭ ይሰጠን ነበር።
Sep 06, 2024ere alchalkum😂😂😂 "አስኪ ልምዳችሁን አካፍሉን"
Sep 05, 2024እኔ የተሻለይ በህክምና ነው ማለትም የኔ ህመም በህክምና አጠራሩ ኢፕለፕሲ ይባላል ወይም በተለምዶ አጠራሩ የሚጥል በሽታ ነው። ህክምናውን ደግሞ ጤና ጣቢያም ታገየዋለህ። አሁን ላይ የሚዋጥ መድሀኒት አለ እሱን እየወሰድኩ ነው
Sep 06, 2024Ay mister x🤣
Sep 06, 2024እኔ ድኛለሁ መዳኛውም ፆም ፀሎት ስግደት ፀበል መጠመቅ እና ቅዱስ ቁርባን ናቸው ከፈለግክ ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ ብለህ ዩትዩብ ላይ አዳምጥ እኔም ከዛ ላይ ሰምቼ ነው የተቀየርኩት
Sep 10, 2024