ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ተደውሎላችሁ ወይ ደውላችሁ ሰላምታ ሳታቀርቡ ወደ ገደለው ምትገቡ ሰዎች ምን አስባችሁ ነው
Sep 05, 2024Ke anget belay selamta mn yadergal. Dar dar eyalu kemiyazgu ene rasu wedegedelew bigebu mertalew.
Sep 05, 2024ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ተደውሎላችሁ ወይ ደውላችሁ ሰላምታ ሳታቀርቡ ወደ ገደለው ምትገቡ ሰዎች ምን አስባችሁ ነው
Sep 05, 2024Ke anget belay selamta mn yadergal. Dar dar eyalu kemiyazgu ene rasu wedegedelew bigebu mertalew.
Sep 05, 2024Time management dude 😂😂😂😂
Sep 05, 2024Me ;gudayu bcha lene a sasabi slehone
Sep 05, 2024ሰላም ሰወች በዚህ አመት 2016 ነው ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ join አድርጌ med department የገባሁት። እና ሁለተኛ semester ያስተማረን English teacher አይነስውር እና በጣም በእድሜ የገፋ ሰው ነው ግን በጣም ባለጌ ነበር ሴቶች ለይ ጥቃት ይፈፅማል ያለ ምክንያት ውጤታቸውን አበላሽቶ ቢሮ እሱ ጋር እንዲሄዱ ያደርጋል ያው መጀመሪያ ቀን ገፍትረውት አምልጠው ይሄዳሉ ከዛ እየደወለ ምናምን በውጤታቸው ያስፈራራቸዋል F እንደሚሰጣቸው እና ቀጣይ አመትም ራሱ ተመልሶ እንደሚያስተምራቸው ይነግራቸዋ እነሱም ፈርተው ተመልሰው ይሄዳሉ። እኔ ይህን የሰማሁት በቅርብ ነው በአጋጣሚ: ለምን ሳትከሱት? ለምን ሳታመለክቱ ስላቸው ክብራችንን ጥለን እንዴት ሌላ ሰው ጥቃት እንደፈፀመብን ለሰው እንናገራለን staff ነበር የመለሱልኝ። በነሱ መልስ ብናደድም ግን ይሄ ሰውዬ በዚህ እንዲቀጥል አልፈልግም ከዚህ ቦኃላ የሚመጡ ሴቶችን በዚህ ሰው ምንም ጥቃት እንዳይደርስባቸው ምን ማድረግ አለብኝ? ምናልባት ቀጣይ የኔ እህት ወይም የናንተ እህት ይህ ነገር እንዳይደርስባቸው ምን ላድርግ? እነርሱ(classmatoche) ለማንም ለመናገር ፍቃደኛ አደሉም። ለእኔም እንደ ድንገት ነው የነገሩኝ:: By: QWERTYuiop 🎖 15 rep a few seconds ago
Sep 08, 2024Mnm alasbenm wedegedelw megebat becga nw yasbenw
Sep 06, 2024Gize yesetenew neger gize selemiwesdbn nw terejin aba🙏
Sep 05, 2024ምንም አላሰብንም🤷♀
Sep 05, 2024