Malcom19
#business
ሰላም AAE fam እኔ ህትመት ስራ ላይ ነው የምሰራው እና አንድ የማውቀው ሰው ጨረታ ላይ ነው የሚሰራው ማለት ሁሉም ላይ ይወዳደራል እና ከእኔ ጋር ደሞ ህትመት መስራት ይፈልጋል 2 merkato tender ላይ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያዋችን አይተክ ሰነድ ገዝተክ ሂሳብ ስራ እና ወደ እኔ አምጣልኝ አለኝ እና እስኪ በዚ ዙርያ የምትሰሩ የሚሆን ነገር ነው ሀሳባችውን ስጡኝ
Sep 05, 20240 engagements