ሰላም ሁላቹም እንድትመልሱልኝ ፈልጋለው please የኔ ጥያቄ ልጅ አያለሁኝ 10 ወይም 11 ሆናለው መሰለኝ እና የሆነ ሰውዬ ይመጠል አስተማሪያችን ነው እና እሄ ሰው ከ ቤተሰብ ጋር በጣም ይቀራርበል ከ አያቴ ጋር ማለት ነው ብዙ ዘመድ አለ ያው በጠም ቅርርብ ነው አንድ ቀን እች ልጅ ከኛ ገር ትደር ብሎ ጓ ይላል እምቢ አለሄድም ብዬ ብደበቅም እንደ ህፃን ፈልጎ አገኘኝ አልጋ ስር ነበር የገበሁት እና ይዞኝ ሄደ ቤታቸው ለምን እንደሆነ ባለቅም ልጅ አለው ሚስተም እንደዛው ፊት ለፊቴ እንደ ተወለደ ራቁት ሆኖ ተኛን ምግብ በልተን ከዛን ጠዋት ሰነሳ የሉም ሄዱ ግን ምንም ለሊቱን ላስተውስ አልቻልኩም እሄ ሰው የሆና የሰጠኝ ነገር አለ ወይ maybe drug ብዬ እላለው አሁን 24 አመቴ ነው እስከ 14 15 ሽንቴን መቆጣጠር አልችልም ነበር ትዝ አለኝ እናም ሆዴን በጠም አሞኝ ነበር የለሊት ወፍ ነው ብለው አጎቴ የሀበሻ መዳኒት ይሰራል ሰቶኝ ተሻለኝ ግን እሄ ሁሉ መታመሙ ከ አመታት ቦሀላ መሰለኝ የጀመርኝ የተጠራጠርኩት 1 ለምን በግድ ወሰደኝ 2 ራሱ ሰውዬ ደፍሮ ሌላ ሴት ተይዞዋል አሁን እንዴት ልወቀው የሆነ መልስ ፈልጋለው
Sep 04, 2024በሕክምና Whether you are virgin or not ማወቅ ትችያለሽ።
Sep 05, 2024