Kido104.5
#other
አዳማ ውስጥ መንጃ ፍቃድ ለመማር የትኛው ነው አሪፉ?? የት ት/ቤት? ከነ አድራሻው እና ከነ ዋጋ....ከቻላችሁ ዋጋ የት እንደሚቀንስ...እና ሙሉ processun ብትነግሩኝ..የቤት መኪና ነው ምፈልገው
Sep 03, 20240 engagements

Sep 03, 2024