#personal
ሰላም እኔ ስራ አጥ የሀገራቹ ልጅ ነኝ ህልሜም ብዙ ነው እና እዚህ የተገኘሁት አዲስ አመት ደርሶ አይደል ቤተሰቦቼ ደሞ ይጠብቁኛል ያለኝን ያህል ባሟጥጥ እንኳ ላስደስታቸው አልችልም እንደው ቤተሰባቹን ችላቹ ያስደሰታቹ ከምር ታድላችዋል❤ እናም ለአዲስ አመት ቤተሰቤን በምን ላስደስት ከምር ጨነቀኝ
Sep 03, 20246 engagements
ሰላም እኔ ስራ አጥ የሀገራቹ ልጅ ነኝ ህልሜም ብዙ ነው እና እዚህ የተገኘሁት አዲስ አመት ደርሶ አይደል ቤተሰቦቼ ደሞ ይጠብቁኛል ያለኝን ያህል ባሟጥጥ እንኳ ላስደስታቸው አልችልም እንደው ቤተሰባቹን ችላቹ ያስደሰታቹ ከምር ታድላችዋል❤ እናም ለአዲስ አመት ቤተሰቤን በምን ላስደስት ከምር ጨነቀኝ
Sep 03, 2024Sera newa mflgw slzi be seat mekflu bzu yeken seratgoch alu birru kasflh ena sera matnk khone sera demo lemetsb kmr
Sep 04, 2024Be fiker🥹
Sep 03, 2024Egziabher yrdah wendme 🥹❤️
Sep 03, 2024ዶሮ እረድ ወይም ቀንዱን ይዘህላቸው ሒድ
Sep 03, 2024እናቶትን እርሶ ትልቅ ሰው አይደሉ ለምንድነው እንደዚ የሚቦኩት ኮተታም ሽማግሌ
Sep 03, 2024