reny68
#health
ሰላም ሰዎች እንደት ናችሁ 1 ሳምንት ያከል እራስ ምታት ያመኛል ማሰታገሻ ሰውሰድ እና ቡና ሰጠጣ መለስ የልና መልሶ የነሳል ያው ሙሉ ቀን ሳይሆን ጠዋት ከጀመረኝ ትንሽ መለስ ይል እና የሆነ ሰአት ይነሳል ምን ላርግ እስቲ አማክሩ
Sep 03, 20249 engagements
ሰላም ሰዎች እንደት ናችሁ 1 ሳምንት ያከል እራስ ምታት ያመኛል ማሰታገሻ ሰውሰድ እና ቡና ሰጠጣ መለስ የልና መልሶ የነሳል ያው ሙሉ ቀን ሳይሆን ጠዋት ከጀመረኝ ትንሽ መለስ ይል እና የሆነ ሰአት ይነሳል ምን ላርግ እስቲ አማክሩ
Sep 03, 2024ማይግሪን ነው ወይስ normalራስ ምታት ?
Sep 03, 2024Mobile chrer maybe.. ine mobile yizhe kwalku Ras mtat yizgnal
Sep 03, 2024