#other
Selam plssss የምልክት ቋንቋ መማር ፈልጌ ነበረ እና የት መማር እችላለሁ ጠቁሙኝ
Sep 02, 20242 engagements
Selam plssss የምልክት ቋንቋ መማር ፈልጌ ነበረ እና የት መማር እችላለሁ ጠቁሙኝ
Sep 02, 2024ቦሌ ጃፓን ኤንባሲ ወደ ጉምሩክ የሚወስደው አቋራጭ ቀጭን አስፓልት መንገድ ላይ አንድ የምልክት ቋንቋ ት/ቤት አለ፤ እንዴትና ማንን እንደሚቀበሉ መረጃው የለኝም ግን ሄዶ መጠየቅ ከቻሉ ጥሩ መረጃ ያገኛሉ
Sep 03, 2024መካኒሳ አቦ ቤተክርስቲያን ጋ መካኒሳ መስማት የተሳናቸው ት/ ቤት ያስተምራሉ
Sep 03, 2024