Selam guys ene ya uni temare nage ena ba first semester GPA 1.7 nw ena 2nd semester wete gena nw gen endaza segtaga kahone lakwerte eysebku nw ena 2nd year baze wete maktele alfelgeme ena men telugalchwe wedmachwe erdute
Sep 02, 2024በእንደዚህ አይነት ዉጤት ሊያስወጡህ ይችላሉ በተለይ 2nd semister እንደዚሁ ከሆነ። 3 አማራጭ አለህ። 👉አንደኛዉ 2nd ላይ ጥሩ ሰርተሀል እንበል እና በProbation ካሳለፉህ የፍሬሽ ግሬድ ወሳኝ ስለሆነ ቀሪዉን አመታት ከ3 በላይ እያመጣህ መሄድ አለብህ 2.8 እና እዛ አካባቢ ይዞ ለመጨረስ። እኔ በችግር ምክንያት ፍሬሽ ላይ ወርዶብኝ ጊቢ ሙሉ ላይፌ ተመሳቅሎ ነበር። ከ3 በላይ ባመጣም በየሴሚስተሩ GPA ወርዶ 2 ምናምን ነበር ሚሆነዉ። 👉ሁለተኛዉ 2nd ባትሰራ እና ቢጭሩህ በአዲስ ጉልበት ተመልሰህ ሰቃይ መሆን። 👉ሶስተኛዉ ሲመስለኝ ትምህርት ላይ ጥሩ አይደለህም ለዛም ነዉ ግሬድህ የተመታዉ ብዬ አስባለሁ። ብዙ ሳይወዱት የሚታገሉ አሉ። ተመርቀዉ ወጥተዉም የከሰሩ። እኔ አንዷ ነኝ። ዮኒቨርስቲ ተማረች ለመባል ገብቼ ፈጣሪ የሰጠኝን ጊፍት በማጣቴ 12 አመት አባክኛለሁ። የዮኒቨርሲቲ ቆይታችን ለምንወደዉ ነገር መሆን አለበት ካልተመቸህ ወጥተህ ሙያ ተማር ሌላ ተሰጥኦ ካለህ አዳብረዉ። እድሜህን ጊቢ አትጨርሰዉ።
Sep 03, 2024