ሰላም ዘመዶቼ ፍቅረኛ አለኝ ምናምን ወደገደለው ስገባ እምነታችን አንድ አይደለም እሱ ሙስሊም ነው ዝኔ ኦርቶዶክስ ነኝ። ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላጣሁትም ግን እስኪ ትንሽ ድፍረት ሁኑኝ። ልቤ እንዲቆርጥ አርጉልኝ
Sep 02, 2024ለአንድ ወጠጤ ወንድ ብለሽ ሚያኖርሽን የዘላለም ህይወት የሆነሽን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዳታጪ ...እንዳይቆጭሽ በዋላ
Sep 03, 2024ሰላም ዘመዶቼ ፍቅረኛ አለኝ ምናምን ወደገደለው ስገባ እምነታችን አንድ አይደለም እሱ ሙስሊም ነው ዝኔ ኦርቶዶክስ ነኝ። ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላጣሁትም ግን እስኪ ትንሽ ድፍረት ሁኑኝ። ልቤ እንዲቆርጥ አርጉልኝ
Sep 02, 2024ለአንድ ወጠጤ ወንድ ብለሽ ሚያኖርሽን የዘላለም ህይወት የሆነሽን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዳታጪ ...እንዳይቆጭሽ በዋላ
Sep 03, 2024የrelationship የመጀመሪያዉ ህግሽ Spritual Union መኖሩን ማረጋገጥ መሆን አለበት። ትዳር ፍቅር ከእግዚያብሄር እንደሆነ ካመንሽ ይሄን ከማያምን ጋር ሆነሽ እነዚህ እንዲሰጡሽ ትፈልጊያለሽ? ስትፀልዮ ለተለያየ አምላክ ሆኖ እንዴት አንድ ትሆናላችሁ? ከማይመስሉን ጋር እንዳንጋባ እንዳንነካካ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ተነግሮናል ስለዚህ ገና ስንተዋወቅ አልችልም ማለት አለብን። ነገ እሱ ሌላ ሚስት ይጨምራል ሀይማኖቱ ፈቅዶለታል አንቺ ጋብቻ አንዴ ነዉ ትያለሽ። ይህን ለምሳሌ አነሳሁት እንጂ ብዙ የሚያበጣብጥ ነገር አለዉ። ወጣት ሆነሽ የማይታዮሽ ቀስ እያሉ የሚገለጡልሽ ነገሮች ብዙ ይኖራሉ። እኔ ወደሱ ወይም እሱ ወደ እኔ ይመጣል ብለሽ እንዳታስቢ። ላንቺ ሲል አምላኩን ትቶ አይመጣም። ከመጣም ሲያስመስል ነዉ። ተመልሶ ይሄዳል። እና እህቴ ሰላም እያለ ጦርነትን ለምን ትመርጫለሽ?
Sep 03, 2024Mawek yalebsh kesu ga btgabi emnetishn endetewish new, hatiat new+ the lifestyle rasu abro ayhedm slezi akumi pls
Sep 02, 2024ያናንተስ ይሁን ቆይ ስትወልዱስ ልጁ መሀል ሰፍሪ ይሁን?
Sep 02, 2024Guwadgnaye bf nbrat Muslim and elementary school yjmrut nw lv ytwgnal bela asba ataqm .. gn she get fucked kza bqa wexalet isu ke 7 amet bewala asxlachu and at the same time ke Muslim guwadgnawa gar nbr 2 year be Gon keza .. ichim argzech yachim argzech .. he choice the Muslimha one ... Kza iyew ahun ljun bewodwa hiza litasord nw isu yachin agba ilshalew muslmwan... Real story .. 👍temaribet biye nw Iskaltgadmsh deres wendoch yakbrushal alu felgi lela kza wuch gn ..kalone setsh mnamn indachi mexo mexo ychrse bywtsh yigbal it's my guess bzum aychalw
Sep 03, 2024Beka mehon yalebet neger nw slezi adrgiw
Sep 02, 2024Yene konjo what matters the most in your life is God krstos kewededesh belay aywedshim krstos eskemot new yewededesh esu bians haymanotun enkuan ykeyral lanchi blo? Tselot betamm hayl new wede egziabher tetegi esu brtat yhonshal esun teyiw mechereshaw ayamrm stay strong baby girl!
Sep 07, 2024Mejmrya mn blsh nw ygabshw?
Sep 03, 2024Beset betam yidebral tish
Sep 02, 2024Just do it !
Sep 02, 2024