Jo_naz159.5
#business
Hi guys በቀላሉ ዕቃ( ምግብ ነክ) ልሸጥበት የምችልበት አማራጭ ንገሩኝ አስኪ🙏 Facebook, telegram or....
Sep 02, 20241 engagements
Hi guys በቀላሉ ዕቃ( ምግብ ነክ) ልሸጥበት የምችልበት አማራጭ ንገሩኝ አስኪ🙏 Facebook, telegram or....
Sep 02, 2024ለ ፕሮሞሽን ከሆነ ቲክቶክ እና fb ላይ ማስተዋወቅ ትችያለሽ ለመሸጫ እንዲመችሽ ቴሌግራም ቻናል ከፍተሽ ከነዋጋቸው በፎቶ ማስቀመጥ ነው ከዛ ቲክታክ ምናምን ላይ ስታስተዋውቂ የ Tg አድራሻሽን አስቀምጪ
Sep 03, 2024