በጣም አስቸኳይ ነው ነፍሰጡር መሆኔን ዛሬ አወኩኝ እና ያለኝ አማራች ማስወረድ ነው ገና 1 ወር አልሞላውም እባካችሁ ጤናዬን ሳይጎዳ ሊያስወጣልንኝ የሚችል መድኃኒት ጠቁሙኝ በማርያም (አሳድጊው እንዳትሉኝ በማርያም እኔም ጓደኛዬም ገና Freshman ተማሪዎች ነን ) እባካችሁ መድኃኒቱን ንገሩኝ እህታችሁ ነኝ 🥺🥺
Sep 02, 2024እግዚአብሔር መፍትሔውን ይስጥሽ ግን ያው ሀጢያት እንደሆነ ታውቂያለሽ ስለጨነቀሽ እንጂ ....እመቤቴ ትደግፍሽ አይዞሽሽሽሽ🥰
Sep 02, 2024