ፍቅረኛዬ አ.አ ዘመድ ሊጠይቅ ሊሄድ እንደሆነ ነገረኝ እና ሄደ። ልቤ ምንም አላመነውም እና የሄደ ቀን ሳይደውልልኝ አደረ። እና ስደውልም አላነሳም። በቀጣዩ ቀን whatsup ላይ ደውሎ ደክሞት እንደተኛ ነገረኝ አምኜው ነበር። እና እያወራንን (whatsup ላይ) በተደጋጋሚ ሲደወልለት ይሰማል። አንሳ እና አናግራቸው ብል እንቢ አለኝ።በቀጣዩ ቀን ደውዬለት እያወራን የሆነ ሰው መጥቶ "መጥታ ታች እየጠበቀችህ ነው አለው" እና ወዲያው ቆይ ልደውልልሽ ብሎ ስልኩን ወጋው። እና መልሶም አልደወለም😥😥እና ሳምንት ቆይቶ መጣ። ከዛም ተገናኘን እና በተደጋጋሚ ሲደወልለት አያነሳም አብረን እያለን። ቤት ገብተን ስደውልለት ረዥም ሰዓት መስመር ተይዟል። እና red flag ነው አይደል ። ልለየው ወስኛለው
Sep 02, 2024Maybe gn family issue kehones linegrsh yalfelegew Open hunesh awariw
Sep 02, 2024