#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ ወደ ጉዳዩ ስገባ የሆድ ቅርፅ ስፖርት ከሰራው በኋላ ማታ ላይ መተኛት አልችልም በቃ ሆዴን አጥብቄ ምሰራቸው ስፖርቶች ማታ ላይ በጣም ያቃጥለኛል በዛ ላይ የጨጓራ ህመም አለብኝ እና ከሱ ጋር የሚያገናኘው ነገር አለ እንዴ ግን ስፖርቱን በማልሰራበት ግዜ ትንሽ ህመም ይቀንሳል ያው ስፖርቱን አቁም እንዳትሉኝ ደሞ
Sep 02, 20243 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ወደ ጉዳዩ ስገባ የሆድ ቅርፅ ስፖርት ከሰራው በኋላ ማታ ላይ መተኛት አልችልም በቃ ሆዴን አጥብቄ ምሰራቸው ስፖርቶች ማታ ላይ በጣም ያቃጥለኛል በዛ ላይ የጨጓራ ህመም አለብኝ እና ከሱ ጋር የሚያገናኘው ነገር አለ እንዴ ግን ስፖርቱን በማልሰራበት ግዜ ትንሽ ህመም ይቀንሳል ያው ስፖርቱን አቁም እንዳትሉኝ ደሞ
Sep 02, 2024ስፖርቱን አቁም ምናልባት የሆድ መቆጣት ሊሆን ይችላል አንዳንዴም ከፍተኛ ችግር ሊያስከትል ይችላል ግን የሚሰማህን ስሜት YouTube ላይ ሰርች አድርግ እና መልስ ታገኛለህ
Sep 03, 2024🙏
Sep 03, 2024ከምግብ በኃላ እየሠራክ እንዳይሆን
Sep 02, 2024