#health
16 አመቴ ነው ግን ወገቤን በጣምምም ያመኛል አሁን ሳይሆን 12 አመቴ ምናምን እያለ ራሱ ህመም ይሰማኝ ነበር። ስታሸው ደሞ ቅጭት የለብሽም ተባልኩ። ክረምት ስለሆነ በቀን ቢያንስ 300 እንጀራ እሸከማለሁ። እና እንጀራውን ሲያነሱልኝ መራመድ ራሱ ያቅተኛል። ሸክሙ ይሆን የሚያመኝ?? ምንድነው መላዬ
Sep 02, 20242 engagements
16 አመቴ ነው ግን ወገቤን በጣምምም ያመኛል አሁን ሳይሆን 12 አመቴ ምናምን እያለ ራሱ ህመም ይሰማኝ ነበር። ስታሸው ደሞ ቅጭት የለብሽም ተባልኩ። ክረምት ስለሆነ በቀን ቢያንስ 300 እንጀራ እሸከማለሁ። እና እንጀራውን ሲያነሱልኝ መራመድ ራሱ ያቅተኛል። ሸክሙ ይሆን የሚያመኝ?? ምንድነው መላዬ
Sep 02, 2024Yes that is heavy task for your age, fil wuha mokr it will help
Sep 02, 2024ሀኪም ቤት ሂድ/ጂ እራጅ ተነሳ/ሺ።
Sep 02, 2024