ProudWalrus34129.5
#other
ሰላም, ዩዝድ ስማት ቲቪ ፈልጌ ነበር የት ማግኝት እችላለሁ? 50 ወይም ከ 50 inch በላይ ነበር የፈለኩት 50-55 inch የሆነ ዩዝድ ስማርት ቲቪ በተመጣጣኝ ዋጋ የት ላገኝ እችላለሁ ያልተፈታ ምናምን ጤነኛ ቲቪ ነው የምፈልገው
Sep 02, 20240 engagements

Sep 02, 2024