Anonymess74.5
#other
ሰላም Family ያገኘሁትን እየሰራሁ ነው በተርም የትምህረት የምከፍለው እና አሁን ክፍያ ደርሶብኛል ስራ ደሞ ምንም ሊመጣ አልቻለም ካልከፈልኩ ደሞ መቀጠል አልችልም በዚ 15 ቀን 3000ብር ላገኝ የምችለው እንዴት ነው ተባበሩኝ ቤተሰብ
Sep 01, 20244 engagements
ሰላም Family ያገኘሁትን እየሰራሁ ነው በተርም የትምህረት የምከፍለው እና አሁን ክፍያ ደርሶብኛል ስራ ደሞ ምንም ሊመጣ አልቻለም ካልከፈልኩ ደሞ መቀጠል አልችልም በዚ 15 ቀን 3000ብር ላገኝ የምችለው እንዴት ነው ተባበሩኝ ቤተሰብ
Sep 01, 2024Airdrop semonun list mideregewn felgeh sira😁
Sep 02, 2024