Meryem23
#other
በህጋዊ መንገድ ወደ ኖርዌይ/ዴንማርክ/ፊንላንድ/ስዊድን ለመሄድ እፈልጋለሁኝ። ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር ሜሴጅ (SMS) የደረሳችሁ ወይም ወደነዚህ ሀገራት በህጋዊ መንገድ የሄዳችሁ ሀሳባችሁን አጋሩኝ እስኪ። ማለት: Biometrics ከሰጣችሁ በኋላ ለምን ያክል ጊዜ ጠበቃችሁ? በምን ዘርፍ ነበር የሰለጠናችሁት? ከልጆቼም ጭምር መሄድ እችላለሁ? ኑሮው እንዴት ነው?
Sep 01, 20240 engagements