#other
ሰላም ሰዎች ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝግቤ FIN ደርሶኛል ነገር ግን እንዴት ማውጣት እንደሚገባኝ አላወኩም! መታወቂያውን በእጄ ለማስገባት ምን ማድረግ አለብኝ? አመሰግናለሁ!
Sep 01, 20243 engagements
ሰላም ሰዎች ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝግቤ FIN ደርሶኛል ነገር ግን እንዴት ማውጣት እንደሚገባኝ አላወኩም! መታወቂያውን በእጄ ለማስገባት ምን ማድረግ አለብኝ? አመሰግናለሁ!
Sep 01, 2024Esun print yemiadergu Internet bet hid ena enesu gar kefleh print yadergulhal
Sep 02, 2024Esu copy new eko
Sep 02, 2024Id.et Lay gebteh order ID yemilewun nekteh keza yalutn steps teketel
Sep 02, 2024