I don't think you should cut the friendship. First You should talk her openly. Tell her the problems you've seen in her. And let her to talk what's in her mind. If she can improve herself, be with her. If she persists there, let her go.
Sep 02, 2024I don't think you should cut the friendship. First You should talk her openly. Tell her the problems you've seen in her. And let her to talk what's in her mind. If she can improve herself, be with her. If she persists there, let her go.
Sep 02, 2024ልጎዳ ካልሽ መብትሽ ነው። ግን ካልሆነ በስነስርዓቱ ተቀምጠሽ ይህን ባህሪዋን እንድታስተካክል በግልፅ እና ሲሪየስ በሆነ መልኩ አውሪያት...በዚህ ረገድ የምታግዣት ነገር ካለ አግዣት እርጃት አይ አይሆንም ምናምን ብላ ጆሮ የማሰጥሽ ከሆነ አንቺም መጎዳት የለብሽም ሌሎችም ቤተሰቦችሽ በዚህ መዋረድ እና መጎዳት የለባቸውም። ስለዚህ ምርጫው ያንቺ ነው... ልጅቷ ከባድ ህመም ውስጥ ነች ያለችው ከዛ ለመላቀቅ እስካልፈለገች እና እስካልሞከረች ድረስ መለያየት ምርጫ ብቻ ሳይሆን የግድ ነው። ለቤተሰቦቿም በግልፅ አስረጃቸው..!!! ስለ ራስሽ አስቢ ሰው ስለ ራሱ ካላሰብ ና ጭራሽ አንቺን ወደ መጉዳት ከሄደ እየነገርሽውም ካልሰማሽ በሽተኛ ነው ማለት ነው።
Sep 02, 2024Mn bewetagni yihan y Hulu anbalew
Sep 02, 2024