So HR ነኝ frelance እና ሌሎች ቦታዎች ላይ post አረጋለሁ ሥራ ግን ሰዉ ሥራ የለም ይላል እንጂ እኛ ምንም ብቁ ሰራተኛ ማገኘት አልቻልንም plus ላንዳንድ ትናንሽ ስራዎች (ፅዳት ምናምን ሰው ስንፈልግ post ምናረግበት የለም so ምታቁት ቻናል አለ post አርጌ ጥሩ ሰራተኞች ማገኘብት currently ፅዳት እና junior አካውንታት post ማረግ ፈልጌ ነበር
Sep 01, 2024በተቃራኒው ደግሞ በየ ቦታው ተሸጉጠው የማይገባቸው ቦታ በማይገባቸው ደሞዝ ያውም ስሩልን ሳይሆን አሰሩን በእነሱ ብቃት ስንት ተስፋ የቆረጡ ሰራተኞች እንዳሉ ብታውቅ አንተ ባልከው በአካውንቲንግ ..!!! እንዲህ ነው አንዳንዴ ሰሪ እና አሰሪ የማይገናኙበት ሁኔታዎች ይፈጠራሉ..በእንደዚህ አይነት ስራ የለምም ቢሉ አይፈረድባቸውም።
Sep 02, 2024