#education
ሰላም ክቡራን አባካችሁ አይታችሁ አትለፋ ወደ ጉዳዩ ስገባ 1, social science ላይ ምን ምን ትምህርቶችን ነው ሚማሩት ( ለምሳሌ ict , pva ምናምን አሉ ? ) 2, social science ላይ ተፈላጊ ፊልዶች ምን ምን ናቸው 3, social science ላይ እደ ጥበብ የሚባል new curriculum ላይ ተካቷል ተብሏል እና እሱ ነገር ግዴታ ሁሉም ሰው መማር አለበት? አመሰግናለሁ 🙏
Sep 01, 20241 engagements