Selam lenante FANO mindinew, alamawus mindinew, lamin dnew ke FDRE defense garis miwagew. Lemelsachu amasaginalew👍
Sep 01, 2024ፋኖ ማለት ነፍጥ አንጋቢ ለነጻነት የሚዋጋ አማራ ማለት ነው አላማው 1. በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ላለ አማራ የህልውና አደጋ ( ይህም ማለት አማራ በመሆኑ ብቻ ይገደላል ይንቆሸሻል ) ስለተጋረጠበት ይህን አደጋ ለመቀልበስ 2. ስልጣን ተቆጣጥሮ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እንደ ዜግነቱ ተከብሮ እንዲኖር 3. የአማራ ርስት የሆኑትን ወልቃይት ጠገዴ :_ ራያ:_ መተከል:_ ደራ ወደቀደመ አማራዊ ማንነታቸው ለመመለስ 4. የአማራን ደም ያፈሰሱትን ሁሉ ለፍርድ ማቅረብ ከመከላከያ ጋር የሚዋጋው መከላከያ ስልጣን አስጠባቂ ስለሆነ እነሱን ማሸነፍ አላማዎቹን ለማሳካት ስለሚጠቅሙ
Sep 01, 2024