የሆነች ልጅ አለች በቴሌግራም ነው የምናወራው... በአካል መንገድ ላይ ስንገናኝ ለማውራት ትፈልጋለች እኔ ግን ባላየ ነው የማልፋት እና በቴሌግራም ስናወራ እፈርሃለው ትለኛለች...ደሞ እንገናኝ ምሳ አብረን እንብላ ምናምን ትለኛለች... እኔ በተፈጥሮዬ ሴት አልወድም በአካል መቅረብም አልፈልግም በቴሌግራም እና በቴክስት ግን አልፎ አልፎ አወራለው ...ፀባዬን ታቀዋለች...እምቢ እንደምላት እያወቀች በየጊዜው ስናወራ እንገናኝ እኔኮ እስካሁን የማወራቸውን ሰዎች አጊቻቸዋለው አንተን ብቻ ነው ያላገኘውክ ምናምን ትላለች. .. እኔ ግን አልሰማትም በቃ አለኣ ብቸኝነት እየተሰማኝ ነው ምናምን ስትል ፀበል ተጠመቂ ፊልም እዪ ምናምን ነው የምላት . .. አሁን ይባስ ብሎ መደወል ምናምን ጀምራለች ምን ላርግ
Sep 01, 2024"Real SIGMA😎 ይልሀል..." ምናምን እንድንልህ ነው ባክ'ህ ለሷ የሚሰማህ ስሜት ከሌለህ ታፍ ቁርጡን ንገራት ጊዜዋን አትብላው ፍላጎት ካለህ ደግሞ ቅረባት አጉል ኩራት ትርፉ እምባ እና ቁጭት ነው......በመጨረሻም አንድ ነገር ልጨምርልህ "ፎቶህን አይታ Like or react ያደረገች ሴት ሁሉ ትወድሀለች (ትፈልግሀለች) ማለት አይደለም !!!" እንዳትረሳው😉 Good luck man🤞
Sep 01, 2024