በሁለት አስተሳሰቦች መሃል ሆኜ ግራ ተጋብቻለው😣። ባለህ ገንዘብ ዛሬን መኖን ወይስ ለነገ ማስቀመጥ? ማለት "የነገን ፈጣሪ ይቃል" ብዬ ዛሬን ልኑርበት?፣ ወይስ ዛሬን ለነገዬ መስዋት ላድርገው? እስኪ የናንተን አመለካከት ደግሞ ከነ ምክንያቱ ብታጋሩኝ🙏
Aug 31, 2024ብር ተርፎት የሚጨነቅ አንድ አንተን አየሁ። ግራ መጋባትህ ከብሩ መትረፍ አይደለም.. አንዳንዴ በተቸገርክበት ሰዓት ስለማታገኝ ነው መሰል ስታገኘው ቶሎ እሱ ላይ መወሰን ትፈልጋለህ ሰላምህን ይጠቅሃል አዕምሮህ ላይ ምንችክ ይላል ወይ ጥፋ ወይ ተቀመጥ ትላለህ..ግልፅ ነው ብሩ የሚያስፈልግህ ቢሆን እኛንም መተህ አጠይቀንም .. ማስፈለጉን ያስፈልግሃል አንገብጋቢ ግን አይደለም። ስለዚህ ራስህን አረጋጋው አሁን ሰላም መፍጠር ያለብህ ከውስጥህ ጋር ነው። ስለብሩህ ለትንሽ ደቂቃ እረሳና ውስጥህን ለማረጋጋት ሞክር!!! አዕምሮህ በሃሳብ እያመሰህ ነው። ... ማንም ምንም እናም አንተም ባልወሰነ ልብ እንደፈለክ የማትበትንበት ቦታ አስቀምጥ እና አሁንም እልሃለው ራስህን አረጋጋ!!
Sep 01, 2024