#technology
Selam fb ከዛሬ ሁለት አመት በፊት የፓሰትኩትን ፖስት እያነሳ ያለ ፍቃድ መፖሰት ጀምሯል እንዴት ላስቁም
Aug 31, 20242 engagements
Selam fb ከዛሬ ሁለት አመት በፊት የፓሰትኩትን ፖስት እያነሳ ያለ ፍቃድ መፖሰት ጀምሯል እንዴት ላስቁም
Aug 31, 2024Lanchi bcha new yemitayew share kalaregshiw post ayhonm.. Memorise eyaregesh new
Sep 01, 2024በሁለት ምክንያት ይመጣል አንደኛ ለራስሽ ይሄንን ከእንትን(ለምሳሌ 6 ዓመት) ዓመት በፊት ፖስተኸዋል memoriውን ሼር ታረገዋለህ ይልሃል አዎ ካልከው ደግሞ ይፖስተዋል። ወይም ያኔ ስትፖስተው አብረህ tag ያረከው ሰው ካለ ለሰውየውም ይሄ ይመጣል አንተ no ብትልም እሱ yes ካለ ይፖሰታል ደግሞ
Sep 01, 2024