Guys endet nachu esti yhenn tyake specially ክርስትያኖች መልሱልኝ.... U know ethio ውስጥ አሁን ባለንበት ሁኔታ, ለ ወንድ ልጅ ትዳር መመስረት ከ 25/27 ዓመት በፊት በፊት እጅግ በጣም በጣም ከባድ ነገር ነው... እና ከ ትዳር በፊት ደሞ sex ማድረግ its a sin. እና as a Christian ደሞ ፈጣሪዬን ማሳዘን... በጣም ማልፈልገው ነገር ነው እና. Christians how do ypu deal with it? በጣም ከባድ መስሎ ይታየኛል.... ከ 14- 25/26 ያለውን እድሜ እውነት በ purity መኖር ይቻላል? Now a days, even girls are sexualizing everything, attention ለማግኘት ማንኛውንም content, thoughtu እንዲኖረን አርገው ነው ሚያቀርቡልን እና what do u say?
Aug 31, 2024አንተ አቅም እንደሌለህ ማወቅህ ትልቅ Step ነው🥺💙 ግን በድካማችን መንፈሱ ያገግዘናል ያስችለናልም የማንችለውንም ስለዚ ለመንፈስ ቅዱስ ልብህን ስጠው💙ይረዳሀል
Aug 31, 2024