Selam endet nachu for ORTHODOX መጽሐፍ ቅዱስ endet nw minbebew sinbebeb be mn aynet hunta nw keyetgaw kfel nws mjmre yalbge ena lelochnm metakutn ngeruge..........
Aug 31, 2024ከየት መጀመር እንዳለብህ የሚገልፅ የተለየ ሕግ የለም። መሰረታዊውን የክርስትና አስተምህሮ ለመረዳት ግን በዩሐንስ ወንጌል ብትጀምር። ከዛ ሐዋርያት ስራ እና ዕብራውያንን አንብብ። ስታነብ ግን እንዲሁ ልብወለድ እንዳይሆንብህ pray and ask the Holy spirit to teach you.
Sep 01, 2024