እንባ እንባ ብሏቹ ያውቃል? ሁሉ ነገር ደክሟቹ ያውቃል? ህይወት ልባቹን ዝቅ አርጋው ታውቃለች ? እንዴት አለፍቹት
Aug 31, 2024በእግዚአብሔር ❤️ ለሰው እንኳን ማማከር በማልችልበት ጊዜ እርሱ ነበር ሁሉን አሳልፎኛል ሁሉን መርሻዬ ነው እርሱ። ❤️🔥
Aug 31, 2024እንባ እንባ ብሏቹ ያውቃል? ሁሉ ነገር ደክሟቹ ያውቃል? ህይወት ልባቹን ዝቅ አርጋው ታውቃለች ? እንዴት አለፍቹት
Aug 31, 2024በእግዚአብሔር ❤️ ለሰው እንኳን ማማከር በማልችልበት ጊዜ እርሱ ነበር ሁሉን አሳልፎኛል ሁሉን መርሻዬ ነው እርሱ። ❤️🔥
Aug 31, 2024Betkkl egziabher hulun yasresal mayitalef yemesele ngr hulu gn alfo enagegnewalen betsegaw eyedegefen hulem bihon bemetseley with God hulum yitalefal🙌❤️
Aug 31, 2024የዚህ አለም መከራ አይነቱ ይቀያየር እንጂ ሁሌም ህመም አለ። ልክ ሲመጣ እንኳን ደህና መጣህ ፈገግ ብለህ ካልተቀበልከው ያሰቃይሃል ያደክምሃል ያለህን ሁሉ ወስዶብህ ይሄዳል። ምላሽህ ጥላቻ ሲሆን ራሱን እንዲያበዛ ጎድቶክ እንዲሄድ እድል እየሰጠኸው ነው። የሆነውን ሁሉ ነገር እንደተከሰተ ያለምንም ጥያቄ ያለ ጥላቻ ያለ ፍፁም ፍቅር react ሳታደርግ ከተቀበልከው ካስተናገድከው ኢነርጂህን ከፍ ታደርጋለህ በከባድ ሁኔታዎች ውስጥ ብትሆን የምትቋቋምበት አቅምን ታዳብራለህ..የሚሆኑብንን ነገሮች መቆጣጠር አንችልም። ራስህን ነፃ እስካላወጣህ ድረስ ግድ ነው የተፃፈልህን ትኖራለህ ህይወት በምትወረውረው ድንጋይ ትመታለህ...ማንነትህን ካላገኘህ ግድ ነው መከፋት ማልቀስህ .. ካገኘኸው በኋላ ችግር አይመጣብህም ማለቴ ሳይሆን ነገሩ እንደፈለገ ሊገዛህ አይችልም ነው የምልህ...አሁን የምልህ አንድ ነገር ብቻ ነው። "በአሁን ውስጥ የተከሰተውን ማንኛውም ነገር ተቀበለው" በመቀበል ነው እያለፍን ያለነው..ለነገሩ ጥላቻ ሳናሳይ..የተጋነነም ፍቅር ሳያድርብን..እንዴት የተረጋጋ ስሜት ይሰጣል መሰለህ...ሞክረው🙏
Aug 31, 2024ከሰው ምንም ነገር መጠበቅ ሳቆም ይሄንን ሁኔታ አለፍኩት እና ምን ለማለት ነው ሁላቹም ከሰው የሆነ ነገር ኤክስፔክት አታድርጉ ከእናታቹም ቢሆን ኤንድ ዘን ለሁሉም ነገር ራሳቹ ሃላፊነት ውሰዱ
Aug 31, 2024I talk with Allah
Aug 31, 2024ማያልፍ ይመስላል 😊 ግን እውነት ሁሉም ቀን ያልፋል። ... ብቻ ማይጸጽታቹን ነገር አርጋችሁ እለፉ።...በጣም ለሊቱ ቢጨልምም ነገ ፀሐይ መውጣቷ አይቀርም። መውደቅና መነሳት የሕይወት አካል ነው።😊 ተስፋ ብታጡም መኖራችሁን አትጥሉ...አምላክ ሲሰጥ በሰፊ እጁ ነው። ጠንክረው ሳይፈተኑ መልካም ውጤት የለም😊 ...ወርቅም በእሳት ይፈተናል።...ሰብአዊነታችሁን ሳታጡ ታግሳችሁ እለፉት....ብቻ ያጠንክረን አይዞን🤗🤗
Aug 31, 2024Ayzosh/h tilku Egziabher eyale .. nege melkam yhonal dear … Egziabher kanchi ga yihun
Aug 31, 2024ሁሌም😒እንደከፋኝ ነው💔
Aug 31, 2024Why
Aug 31, 2024bzu bzu gize.& kemenfes kdus gar eyalefkut new...ልታወሪኝ ትችያለሽ። እፀልይልሻለሁ ሁሉም ነገር ሰላም ይሆናል እግዚአብሔር የሃጥያተኛውንም የፃድቁንም ፀሎት ይሰማል።
Aug 31, 2024Yena wud yemayalf kn yelm enam exa situation lay nbrku gn hulum yalfal tenkr bey eshi😊 by :Anonymous
Aug 31, 2024ስለሰጣችሁኝ መልሶች እና ጊዜ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ🤗
Sep 01, 2024Ayzon yhe yante smet bcha aydelem....bzu sew gar yale smet new....enem ahun strrugle eyarekubet yale neger new....gn kedrow ahun yshalegnal. Yhe smet specially edmeyachn eyechemere sihed yemidersbn neger new... enem beka zmblo andande hulu neger trgum yatabgnal zmblo menor slcht ylegnal... enen tnsh yetekemugn negeroch lngersh...Nathan Abebe bleh txt arglign ena enawra bedemb ✌️
Sep 01, 2024sure
Sep 01, 2024Inbox dear
Aug 31, 2024አዎ ያውቃል ግን እኔ ሳልሆን ፈጣሪ ስለሆነ ስለኔ የሚያውቀው የሱ ምርጫ ሁሌም ትክክል እንደሆነ ተቀብዬ ትግል ውስጥ ሳልገባ ሁሉንም እንዳመጣጡ ለመቀበል እሞክራለሁ። u know ህይወት ይቀጥላል . . .
Aug 31, 2024Lene bka temporary new betechale meten gizew endiyatr ena yenegeru effect wedefite lay effect endaynorew mokralew
Aug 31, 2024Still going through it ayzon 🤼♂
Aug 31, 2024ብዙ ከባድ ጊዜ ነበር። ነገር ግን ሁሌም አንድ ነገር ማስታወስ የሚያስብልን ፈጣሪ አለን። ከሁሉም በፊት መፀለይ። ችግርን ለሰው ማማከር(ላገኙት ሰው ሁሉ ሳይሆን ለምታምነው/ኚው ሰው) አንዳንድ ጊዜ አዕምሯችን ውስጥ ከባድ የመሰለን ነገር real life ላይ ቀላል ነው።
Sep 02, 2024Eza west neg malfem alchalkum
Sep 01, 2024በኢየሱስ አለፍኩት 🥹 እግዚአብሔር አሳለፈኝ አሁን ላይ ዞር ብዬ ሳያቸው እገረማለው እዛ ቦታ ነበርኩ ወይ ብዬ ራሴን እጠይቃለው ግን በኔ አቅም አደለም በሱ እንጂ .....ወደ እግዚአብሔር ወደ ፈጣሪሽ ቅረቢ🙏🙏
Aug 31, 2024Try to search on Google "burn out" You're in that mood. There are a lot of solutions for that.
Aug 31, 2024