#education
እባካችሁ አትለፉት .......... GAT ፈተና የት እና መቼ እንደሆነ የሚያውቅ እንዲሁም የመፈተኛ Username and password እንዴት ማግኘት እንደምንችል please please I need your help on this
Aug 31, 20243 engagements
እባካችሁ አትለፉት .......... GAT ፈተና የት እና መቼ እንደሆነ የሚያውቅ እንዲሁም የመፈተኛ Username and password እንዴት ማግኘት እንደምንችል please please I need your help on this
Aug 31, 2024ማስታወቂያ የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተጨማሪ የምዝገባ ጊዜ እና የፈተና ቀንን ስለማሳወቅ በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ያላቸሁ እና በተለያዩ ምክንያቶች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ያመለጣችሁ አመልካቾች እስከ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም ድረሰ በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑንን እየገለጽን በየተመደባችሁበት የፈተና ማዕከላት እና የመፈተኛ ፕሮግራም መሰረት ከ ነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም ድረስ ፈተናው የሚሰጥ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ በፈተና ወቅት የተሰጣችሁን User Name and Password፣ እና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታዋቂያ ይዛችሁ መቅረብ ይጠበቃባችኋል። የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር
Aug 31, 2024https://t.me/EiABCRegistrar/716
Aug 31, 2024Username ena password eko sitmezegeb portalu lay yasfebahewu email ena password newu
Aug 31, 2024