#technology
ሰላም! በአንድ ወቅት Tiktok ላይ የማንኛውንም laptop battery ውስጥ ያለውን battery cell ብቻ በመቀየር አዲስ የሚያደርጉ አይቼ ነበር, አሁን ስፈልግ አጣኅቸው, አድራሻቸውን, ወይም ስልካቸውን ወይ tiktok አካውንታቸውን የሚያውቅ ካለ እባካችሁ ላኩልኝ
Aug 31, 20244 engagements

Aug 31, 2024