AtoSkull-1
#technology
ሰላም Guys, Pcዬን ማታ በሰላም ተጠቅሜ ዘግቼው ነገር ግን ጠዋት ስነሳ እንዲ ሆኖ አገኘሁት፦ 1. በPower button አይነሳም 2. ወዲያው ከፍቶ ነው የሚዘጋው ይስተካከላል 2 ሣምንት ብጠብቀውም ምንም መስተካከል አልቻለም። እባካችሁ መንስኤውንና ምፍትሔውን የምታውቁ ሰዎች ተባበሩኝ 🙏🙏
5 engagements
ሰላም Guys, Pcዬን ማታ በሰላም ተጠቅሜ ዘግቼው ነገር ግን ጠዋት ስነሳ እንዲ ሆኖ አገኘሁት፦ 1. በPower button አይነሳም 2. ወዲያው ከፍቶ ነው የሚዘጋው ይስተካከላል 2 ሣምንት ብጠብቀውም ምንም መስተካከል አልቻለም። እባካችሁ መንስኤውንና ምፍትሔውን የምታውቁ ሰዎች ተባበሩኝ 🙏🙏
remove and insert back your battery. If it is hard to remove the battery, hold the power button for 30 second, then press it again
Aug 31, 2024yeah bro yenem endezi mehon jemroal ke kirb gze jemro ena mata selam endantew zegichew tegnaw keza tewat snesa endez yhonal yene gn degagime zegiche skeftew ymelesal mjemeria gze dengche nbr gn temelso mesrat yjemral, sasibew battery sledekem nw
Aug 31, 2024Battery online nw yemitekewu. Minalbat hard drive dekmo kehone biye nw
Aug 31, 2024