Habshawiw15.5
#personal
HEY FAM ለ15iNC pc ሚሆን አሪፍ ቦርሳ ኪስ በማይጎዳ መልኩ በቅናሽ ከየት አገኛለሁ አስቸኳይ ነው አሁን ያለኝ ቦርሳ እየተገነጣጠለ ስለሆነ ስራ ስሄድበት እየተሸማቀኩኝ ስለሆነ እባካቹሁ ግዴታ ስለሆነብኝ ነው እና ጠቁሙኝ አመሠግናለሁ
Aug 30, 20243 engagements
HEY FAM ለ15iNC pc ሚሆን አሪፍ ቦርሳ ኪስ በማይጎዳ መልኩ በቅናሽ ከየት አገኛለሁ አስቸኳይ ነው አሁን ያለኝ ቦርሳ እየተገነጣጠለ ስለሆነ ስራ ስሄድበት እየተሸማቀኩኝ ስለሆነ እባካቹሁ ግዴታ ስለሆነብኝ ነው እና ጠቁሙኝ አመሠግናለሁ
Aug 30, 2024You can order here https://t.me/AL1064
Aug 30, 2024i'm in addis bro
Aug 30, 2024@Shein_heistEt i ordered mine from here
Sep 01, 2024