DrXY168
#technology
ሰላም እንዴት ናችሁ አማራ ክልል ላይ ኢንተርኔት ከመዘጋቱ በፊት አመታዊ ያልተገደበ ኢንተርኔት ገዝታችሁ የነበራችሁ አሁን ላይ ኢንተርኔት ሲለቀቅ ያልተጠቀማችሁበት ጊዜ ታስቦ እየተለቀቀ ነው ይባላል እና እውነት ነው ? ቴሌ የምትሰሩ ወይም እውቅናው ያላችሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሀሳባችሁን አጋሩኝ እስኪ
Aug 30, 20242 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ አማራ ክልል ላይ ኢንተርኔት ከመዘጋቱ በፊት አመታዊ ያልተገደበ ኢንተርኔት ገዝታችሁ የነበራችሁ አሁን ላይ ኢንተርኔት ሲለቀቅ ያልተጠቀማችሁበት ጊዜ ታስቦ እየተለቀቀ ነው ይባላል እና እውነት ነው ? ቴሌ የምትሰሩ ወይም እውቅናው ያላችሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሀሳባችሁን አጋሩኝ እስኪ
Aug 30, 2024Tele endih ayaregm bakeh
Aug 30, 2024እኔ የ7 ወር ሳልጠቀምበት Expired ሆኗል ቴሌ ግን አይሰማህም ውሸት ነው መልሶ አይከፍልም
Aug 31, 2024