Sup guys የሆነች ልጅ ነበረች fb ላይ ነው የተዋወቅነው እና ብዙ እያወራን close ሆንን እና አብዛኛው ወሬያችን በቀልድ መልክ አፈቅርሃለው አፈቅርሻለው ምናምን አይነት ጭዌ ነበር ማለት ሁለታችንም የምራችንን አልነበረም እንደዛ የምንባባለው ሰሞኑን ግን እኔ አፈቅርሻለው ስላት እሷም የምሯን እንደምታፈቅረኝ ነገረችኝ እኔ ግን እሷን ከጓደኛዬ ለይቼ አላያትም ነበር በርግጥ ቆንጆ ነች ባህሪዋም አሪፍ የሚባል አይነት ልጅ ነች ማንም ለፍቅር ሚመኛት እኔም ከሷ ጋር relation ብጀምር ደስ ይለኝ ነበር ግን ላፍቅር ተብሎ አይፈቀርም 😔 እና ምን ትመክሩኛላቹ እኔም አፈቅርሻለው ብዬ ልዋሻት አልፈልግም ግን ደሞ አላፈቅርሽም ብላት ትጎዳለች እና ወንድማቹን እርዱት 😭😭😭
Aug 30, 2024mnm blehat ahun btgoda yshalatal! Ante ahun washtehat buhala kemimetaw belay gudat ayhonm emenegn emenegn!
Aug 30, 2024