ለ 3 አመት ያክል በፍቅር ቆይተናል::እኔ እና እሱ ስንተዋወቅ ምንም ያልነበረዉ ሲሆን ጉዋደኞቼ እንድተወዉ ቢነግሩኝም እኔ ግን ማንንም ሳልሰማ በእያንዳንዱ የህይወት ጉዞዉ ዉስጥ የምችለውን ያክል እየደገፍኩት ሲደክም እያበረታሁት አብሬዉ ነበርኩ::ዛሬ ላይ ነገሮች ሲስተካከሉ ካንቺ የተሻለች ቆንጆ ሴት ትገባኛለች ብሎ ተለያየን::ከልብ ስብራቱ በላይ የጓደኞቼ ነቆራ አላስቀምጥ አለኝ::በዛ ላይ እሱን መርሳት እና Move on ማረግ አልቻልኩም ምን ይሻለኛል??
Aug 29, 2024ተይው ሰው የዘራውን ያጭዳል ሲያጭዳት እያነፈነፈ ይመጣል የዛኔ ማን ይሰማዋል
Aug 29, 2024