#religion
Hello friends, ለኦርቶዶክሳዊያን ነው ጥያቄየ...ስለት ነበረኝ እና አሁን ያለሁበት ቦታ እና የተሳልኩበት ቦታ ይለያያል, እና የተሳልኩት ኪዳነምሕረት ቤተ ክርስቲያን ነበር እና እንዴት ስለቴን ላስገባ? ማልቴ አሁን ካለሁበት ሀገር ካለው ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ማስገባት እችላለሁ?
Aug 29, 20245 engagements
Hello friends, ለኦርቶዶክሳዊያን ነው ጥያቄየ...ስለት ነበረኝ እና አሁን ያለሁበት ቦታ እና የተሳልኩበት ቦታ ይለያያል, እና የተሳልኩት ኪዳነምሕረት ቤተ ክርስቲያን ነበር እና እንዴት ስለቴን ላስገባ? ማልቴ አሁን ካለሁበት ሀገር ካለው ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ማስገባት እችላለሁ?
Aug 29, 2024Aychalm letesalkbet bota mesel yemichalew ezaw hedeh masgebat. Ketesasatku ykrta ene belmd yemawkewn nw eshi wendme/ehte😊
Aug 29, 2024Addis abeba kidanemhret kehone ene etebanrhalhu 🙏🏿
Aug 29, 2024ThankYou gn addis ababa ayidelem
Aug 30, 2024Ezawu yetesalkbet bota nw slethn masgebat yemtchlewu
Aug 29, 2024Awo yichalal
Aug 29, 2024