ፈጣሪ ግን ለምንድነው ይህን ሁላ ሀይማኖት የፈጠረው; እኛንስ በተለያየ እምነት ፈጥሮ ግራ የሚያጋባን - የክርስቲያን ማህበረሰብ በራሱ እምነት እርግጠኛ ሆኖ ይከራከራል ሙስሊሙም እንዲሁ/ሌላውም ሀይማኖት ቢሆንም ቆይ ሀይማኖት መርጬ አልተወለድኩኝ እንደዛውም ሆኖ ልቀጣበት እችል ይሆናል# 'አዎ መምረጥ የራስህ ስራ ነው' ካላቹ- ምን ያህል እንደምነወዛገብ ተመልከቱ አንብቤ ተገንዝቤ ልከተለው እነበል ከተሳሳትኩ እቀጣበታለሁ እንደዛው ሀይማኖት ልቀይር ባስብ ጫናውን አስቡት ከቤተሰብ,ከማህበረሰብ ... ያህን አልፌ የምወዳቸው ቤተሰቦቼ እንደሚቀጡ እያሰብኩኝ :ከኔ የተሻሉትን ልይ ብል ለምሳሌ youtube ላይ ሁሉም በራሱ ጎራ ሆኖ ሲከራከር ይህ ነው ያ ትክክል እያሉ= እንደዚያው ምድር ላይ የፈለገ ጥሩ ስራ ብሰራ ሀይማኖቴ ትክክል ካልሆነ የምቀጣበት. በዚያው መልኩ ምድር ላይ መጥፎ የነበረ ሰው ግን ተቀቶ ወደ ገነት የሚሄድበት ( ያመነ ተቀቶም ቢሆን ስለሚድ bible and quran agree with that) ብዙ ተከታይ ያለውን እምነት ብናነሳ እንኳን ከ8 billion ሰዎች 2 billion ብቻ የሚድኑበት (ከዛላይም የሚጠል ቢኖርም) ይሄ ነው ያህ ነው ትክክለኛው እንድትሉ ሳይሆን ለዚህ ሁላ ግን መወቀስ ያለበት : ፈጣሪ,ጀማሪዎቹ ወይስ እኛ
Aug 29, 2024ፈጣሪ ሀይማኖትን አልፈጠረም። ሀይማኖትን የፈጠሩት ሰዎች ናቸው። አሁን ካለህበት የተሻለ ሲኦልም የለም። በጊዜ ከማህበረሰብም ከሀይማኖትም ራስህን አድን..
Aug 29, 2024