PureHeron13170
#technology
binace verified አድርጌያለው በሰው passport የተጠቀምኩት passport ብቻ ነው ከዛ የራሴን gmail እና አሻራ ምናምን ነው ያደረኩበት አሁን የምፈልገው ታድያ አሁን ያለኝ የ binace ena okx account በሰውዬው መረጃ verified ስለሆነ ለሱ መመለስ ፈልጋለው ከዛ የራሴን ከእንደገና በእራሴ info verify ማድረግ። እና እንዴት ወደ እሱ ስልክ ላዘዋውር አካውንቱን????? በናታቹ መልሱልኝ በፅሑፍ ሊከብድ ስለሚችል በvideo አጣቅሱልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
Aug 29, 20243 engagements