ሰላም ወንዶች አንድ ጥያቄ እንድትመልሱልኝ ነበር፡፡ የሴትን ልጅ ሂወት ካበላሻቹ በሁዋላ ይቆጫቹህል ወይስ ምንም ነው ማይመስላቹ ምን መሰላቹ አርፋ እቤቷ ሆና እየተማረች የነበረች ምንም የማታዉቅ ወንድ ጭብጥ እንኳን ማታቅ ልጅ ነበረች እና ስልኳን እንደ ምንም ተቀብዬ አወራሁዋትና በአመቱ ድንግልናዋን ወስጄ ትንሽ ካረግን በሁዋላ ተውኳት በጣም ጠንካራ ሴት ነበረች ስለወደደቺኝ እና ልታጣኝ ስላልፈለገች ነበር ያረግነው ከዛ ይቅርታ ምናምን እያልኩ ደግሜ ደጋግሜ ሂወቷን አበላሸሁት አሁን ላይ G.f ብትኖረኝም ከውስጤ ልቶጣ አልቻለችም በህልሜ ሳይቀር አያታለው ግን ልብ ምንም ፍቅር የለኝም እኔ እንደዚ ከሆንኩ እሷ እንዴት ትሆን ብዬ እስባለው ፊቷ ላይ ለማገገም የመሞከር አይነት ነገር እንጂ እስከ አሁን እንዳሳመምኳት እረዳለው መልኳ አታምርም ቁመቷም አጠር ትላለች እና ሌላ ወንድ ባያያትስ ያውም ድንግል ሳቶን መልኳም ሳያምር ምን ይሆን ማድረግ ያለብኝ ግፍ ሰርቻለው እንዴ መጸጸቴ ልክ ነው ወይስ ምንም መጸጸት የለብኝም አካባቢዋ ላይ ወንድ አይቼ አላቅም መጨረሻ ከተለያየን አንድ ወር ሆነን በአሁኑ እሷ ነበርች እንድንለያይ የጠየቀቺኝ ምን ላድርግ ??
Aug 29, 2024Gedel geba eshi esuan megudateh sayanse dgmo sel melkua menamn taweralh sijmr Aberhat latektel lemn kerbkat
Aug 29, 2024