Guys hamster list lidereg new eyetebale new Ena mn mn negerochn new mareg yalebgn like telegram wallet connect argiyalew Lela mareg yalebgn ngr mndn nw?
Aug 28, 2024ወንድም ምክንያታዊ ሁን አውቃለው አብዛኛው ህዝብ እንደ hamster የሰራው airdrop የለም እኔን ጨምሮ ነገር ግን የፈለገ ባሉት ቀን እንኳን list ቢያረጉ እመነኝ ምንም ደና ነገር አይደርስህም!! አስበው በአሁን ሰዓት 80m active user አለው ለ 80m ህዝብ እንዴት ነው የሚሰጠው?????? ቢሰጥስ ምን ያህል ዋጋ!!!! ይሄ airdrop criteria ብሎ 50 ወይ 40m ህዝብ ብቻ አሳልፎ ለእነሱ ብቻ ካልሰጠ በቀር አሁን ባለው ተጠቃሚ ወይ ጊዜ እያራዘመ ይጫወትብናል ወይ በ cent ሁሉ ሊደርስህ ይችላል!! ባጭሩ ሞክር ግን ምንም special ነገር expect አታርግ በተለይ እንደ dogs or notcoin ይሆንልኛል ብለህ አታስብ
Aug 29, 2024