Abk47.5
#health
ሰላም ሰዎች ማንኛውም ምታውቁት ሱስ ማገገሚያ ካለ በተመጣጣኝ ዋጋ ንገሩኝ pls ለወንድሜ ፈልጌ ነው!! አመሰግናለሁ 🙏
Aug 28, 20244 engagements
ሰላም ሰዎች ማንኛውም ምታውቁት ሱስ ማገገሚያ ካለ በተመጣጣኝ ዋጋ ንገሩኝ pls ለወንድሜ ፈልጌ ነው!! አመሰግናለሁ 🙏
Aug 28, 2024Behailu classroom bleh search arg
Aug 29, 2024Mn ley
Aug 29, 2024አዲስ ህይወት የሱስ ማገገሚያ የሚል የጳውሎስ ሆስፒታል branch አለ እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ, ከሆስፒታሉ refer ካለህ ዋጋው ይቀንሳል
Aug 29, 202430,000 ብር አለ ሙሉ አልጋ ምግብ መድሀኒት ችሎ የ3 ወር አናግረኝ
Aug 29, 2024