ሰላም ቤተሰብ በማንኛውም የኢትዮጵያ ክፍል የምትኖሩ በጦርነት እና ግጭት አካባቢ ያላችሁ፣ የነበራሁ ፣ የምታውቋቸው ሰውች ካሉ፣ ወይንም እንዲሁ የምታውቁ ካላችሁ የሚከተሉትን መልሱልኝ። 1.ግጭቱ አካላዊ እና አእምሮአዊ ጤንነትዎን እንዴት ነክቶታል? 2. በዚያ ጊዜ ውስጥ እርስዎ ወይም የሚያውቁት ሰው መድሃኒት ወይም ህክምና እንዳታገኙ ያደረጉዋችሁ ምክኛቶች ምንድን ናቸው? 3. ግጭቱ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ በአካባቢዎ የጤና አጠባበቅ አገልግሎቶች (ለምሳሌ፡ ሆስፒታሎች፣ ክሊኒኮች፣ ፋርማሲዎች) አቅርቦት እንዴት ተቀየረ? 4.ግጭቱ በራስዎ፣ በቤተሰብዎ ወይም በማህበረሰብዎ ላይ የማያሳድረው የረዥም ጊዜ የጤና መዘዝ ምን ይመስሎያል? 5. ቀውሱ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በማህበረሰብዎ ውስጥ በጣም የተለመዱ የጤና ችግሮች ምንድን ነው?
Aug 28, 2024Ene yemnorew wollo wst new be tigray tornet gize sleneberew lnager 1 akalawi mnm gudat alderesebgnm gin leloch yemakachew 2 lijoch be klash temetew ahun be wheelchair new yemihedut , snelibona lay eske krb gize dres yeteleyayu continuous yehone voice ssema erebeshalehu like bismar stmeta yalew aynet ena explosion slenebere 2 transport yelem ena pharmacy tezerfo sleneber btam keftegna yehone chgr nbr ende metformin aynet medanit 3 keftegna yehone wdmet ena zrfiya slederesebachew aschegari nbr 4 depression 5 suicide ena depression
Aug 29, 2024