Klove153.5
#other
#other ሰላም ሰዎችዬ 😊 በያላችሁበት ሰላም እየተመኘሁ አንድ አስቸኳይ ነገር ገጠመኝ። ትላንት ማታ ወደ 1 ሰአት ከ10 ገደማ በፎቶ የአያያዝኳቸውን እና ተጨማሪ ፋይሎች ትራንስፖርት ሲይዝ ጣልኩ። 😢 ቦታው ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ ባለው ወደ አስኮ እና አዲስ ሰፈር ታክሲ መያዣ ተራ ነው። እና እባካችሁ ካገኛቹት ወይም ወሬ ቢጤ ከሰማችሁ እርዱኝ። 🙏 ፈጣሪ በናንተ አድሮ ስራውን ሊሰራ ፈልጎ ሊሆን ይችላልና ችላ አትበሉኝ። ለምታደርጉልኝ ቀና ትብብራችሁ ሁሉ አመሰግናለሁ ።🙏
Aug 28, 20246 engagements