🚫🚫 le kirstanoch xiyaqe alegh, amilak motal tilalachuh amilak or fexari yimotalini and yeweledalini?
Aug 28, 2024እኔ ክርስትያን ነኝ አምላክ ሙተዋል ማን አለ እኔ ራሱ ከአንተ መስማተ ነው እንደት አምላክ ይሞታል የአንተ አረዳድ ልሆን ይችላል አምላክ በስጋ ሙተዋል ብዪ አምናለሁ "በ" የምትለውን ተጠቀም ምሳሌ ልስጥህ👇 “ክርስቶስ ደግሞ ወደ እግዚአብሔር እንዲያቀርበን እርሱ ጻድቅ ሆኖ ስለ ዓመፀኞች አንድ ጊዜ በኃጢአት ምክንያት ሞቶአልና፤ በሥጋ ሞተ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ፥” — 1ኛ ጴጥሮስ 3፥18 ስለዚህ በስጋ ሞተ ነው ምባለው ከዛ ስጋ ደግሞ በመለኮት ሕያው ሆነ🙏🙏🙏
Aug 28, 2024