#urgent ሰላም , የካናዳ ኮንፈረንስ ቪዛ ለማግኘት በሂደት ላይ ነበርኩ እና ሊጨርስ ነው ባዮሜትሪክስ ሰጥቻለው።ካናዳ ውስጥ አንድም ሰው አላውቅም እንዲሁም መረጃ ሊሰጠኝ ሚችል በጣም መጥፎው ነው ስራ የላቸውም እያሉ ነው ። atlist ጠብቀው ስራ ከ1 አመት በፊት አይታሰብም አሉኝ ደግሞ መጠለያ የለም የቤት ኪራይ ውድ ነው በተጨማሪም ትላንት ስራ የሚያገኙበት የስደተኛ ፖሊሲ በጣም አከብደዋለው እያለ ነበረ እና እባካችሁ በደንብ የተጣራ መረጃ ካላቹ እርዱኝ ምን ላድርግ? ለተሻለ ነገር ካሎነ ሄጄ homeless መሆን አልፈልግም
Aug 28, 2024Please endet nw yehedkew? Link mnamn kaleh laklgn Canada ante endemetelew aydelm, hedeh asylum teyekeh keza buhala bezu tekematekm alew keza sera magnetu kebad nw mekniyatum eza temhirt gedeta nw, endemenem belh esun malef nw ... Indian ppl nachew hulunm sector yezew lelelaw mekera yehonut
Aug 28, 2024